እንቁጣጣሽ በዳርምሽታት

የተወደዳችው ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ከሁሉም አስቀድሞ የዘመናት ባለቤት የሆነው ቸሩ እምላካችን ሁላችንም ጠብቆ ለአዲሱ ዓመት ለ2016 ዋዜማ አደረሳችው እያልን ሰላምታችን እናቀርባለን።

በመቀጠል ሁልጊዜ በየዓመቱ እንደምናደርገው በዚህም ዓመት የ2016ን አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የአዲሱን ዓመት ዋዜማ በደስታ እንቀበለው ዘንድ ሁላችንም ከመላው ቤተሰባችንና ከልጆቻችን ጋር በደስታ እናከብር ዘንድ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ስለዚህ

ሁላችሁም በዕለቱ ትገኙ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል ።

🗓September 09.09.2023 ከቀኑ 13 ሰዓት ጀምሮ

📍Siemens Straße 6

64289 Darmstadt


Scroll to Top