በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ማኅበረ ካህናትና ምእመናን በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ማኅበረ ካህናትና ምእመናን በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ እኛ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የምንገኝ ማኅበረ ካህናት፣ የሰበካ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤት አባላት ነሐሴ ፳፮ እና ፳፯ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም በፍራንክፈርት ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያ ባደረግነው የሀገረ ስብከታችንን አጠቃላይ …

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ማኅበረ ካህናትና ምእመናን በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ Read More »

እንቁጣጣሽ በዳርምሽታት

የተወደዳችው ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ከሁሉም አስቀድሞ የዘመናት ባለቤት የሆነው ቸሩ እምላካችን ሁላችንም ጠብቆ ለአዲሱ ዓመት ለ2016 ዋዜማ አደረሳችው እያልን ሰላምታችን እናቀርባለን። በመቀጠል ሁልጊዜ በየዓመቱ እንደምናደርገው በዚህም ዓመት የ2016ን አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የአዲሱን ዓመት ዋዜማ በደስታ እንቀበለው ዘንድ ሁላችንም ከመላው ቤተሰባችንና ከልጆቻችን ጋር በደስታ እናከብር ዘንድ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ስለዚህ ሁላችሁም በዕለቱ ትገኙ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም …

እንቁጣጣሽ በዳርምሽታት Read More »

ደብረታቦርና ወርኃዊ የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል በዓል

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። “ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን:-ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ አንሥራ፡ አለ።” ማቴዎስ 17፥4 የዳርምሽታት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበትን ደብረታቦርንና ወርኃዊ የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል ቅዳሜ ነሐሴ ፲፫ ቀን ፳፻፲፭ …

ደብረታቦርና ወርኃዊ የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል በዓል Read More »

Scroll to Top