በደብራችን በዳርምሽታት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል የኅዳር ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣት መዘምራን እንዲሁም ምዕመናን እና ምዕመናት በተገኙበት ኅዳር ፩፪ እና ፩፫ ፳፻፲፰ (November 21/22. 2025) በድምቀት ይከበራል።
• ዓርብ 22:00 ሰዓት ጀምሮ ሥርዓተ ማኅሌት
• ቅዳሜ ከጠዋቱ 06:00 ሰዓት ጀምሮ ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ስብከተ ወንጌል፣ ዝማሬ፣ ሥርዓተ ዑደት ተከናውኖ 11:00 ሰዐት የበዓሉ ፍጻሜ ይሆናል።
• ቦታ Heimstättenweg 22, 64295 Darmstadt



