እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል እና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፣ በኅዘን ወይም በግድ አይደለም።
፪ ቆሮ ፱:፯
እባክዎን የበኩልዎን አስተዋጽዖ ያድርጉ!
የባንክ ቁጥር
Zahlungsempfänger ፡ St. Michael Äthiopische Orthodox Tewahedo Kirche
Verwendungszweck ፡ Spende für Kircheneinrichtung
BANK፡ Volksbank Darmstadt Mainz eG
Konto Nr. : 252651013
IBAN ፡ DE19 5519 0000 0252 6510 13
BIC ፡ MVBMDE55
በባንክዎ እራስዎ ቋሚ እገዛ ማድረግ ይችላሉ።
ከታክስ የሚቀነስ የልገሳ ደረሰኝ ከፈለጉ ይጠይቁን! በኢሜል እንልክለዎታልን። ሲጠይቁ እባክዎ ስምዎን፣ አድራሻዎን እና ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ (ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎች)።
ስለ ድጋፍዎ በጣም እናመሰግናለን!

