የጥምቀት መመዝገቢያ

ያመነ የተጠመቀ ይድናል
ማርቆስ ፲፮:፲፮

የጥምቀት መመዝገቢያ

ልጂዎን ማስጠመቅ ይፈለጋ? አባክዎን ፎርሙን ሞልተው ይላኩለን።

  • ለጸሐፊው በአካል ይስጡ
  • በ info@darmstadt-michael.org ኢሜል ይላኩለን 
  • በ ፖስታ Schwarzer Weg 14B, 64287 Darmstadtይላኩልን ወይንም
  • ከታች ያለውን ኦንላይን ፎርም ይሙሉ።