የአባልነት መመዝገቢያ

ሁለት ውይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለው።
ማቴ ፲፰:፳

የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ

የቤተርስቲያናችን አባል ለመሆን ይህን  የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ ይሙሉ እና

  • ለጸሐፊው በአካል ይስጡ
  • በ info@darmstadt-michael.org ኢሜል ይላኩለን 
  • በ ፖስታ Schwarzer Weg 14B, 64287 Darmstadtይላኩልን ወይንም
  • ከታች ያለውን ኦንላይን ፎርም ይሙሉ።