የአብነት ትምህርት የአብነት ትምህርት ሃይማኖታዊ የአገልግሎት ትምህርቶች የሚሰጡበት እና ተማሪዎች በግብረገብ እሴቶች የሚያድጉበት የቤተ ክርስቲያን ቀደምት የትምህርት አሰጣጥ ዘዴ ነው። የአብነት ትምህርት ተማሪዎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን ሐዋርያዊ አስተምህሮዎችን እንዲያውቁ፣ በመንፈሳዊ ህይወት እንዲያድጉ እና የቤተ ክርስቲያን የወደፊት ተረካቢ አገልጋዮች እና መሪዎች እንዲሆኑ ያስችላቸዋል። ማስታወቂያ የአብነት ትምህርት አገልግሎት ቀጣይ ዙር ምዝገባ በቅርቡ ይጀምራል።