የአድራሻ ለውጥ

ከእሁድ ሰኔ 21 2018 ዓ.ም (June 28, 2026) ጀምሮ ወደ አዲስ ቤተክርስቲያን የአድራሻ ለውጥ ስላደረግን በዳርምሽታት እና አካባቢው እኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ ወደ አዲሱ ቤተክርስቲያን መጥታችው ከበረከቱ እንደትሳተፉ በልኡል እግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለ።

የአዲሱ ቤተክርስቲያን አድራሻ፡ St. Giorg Kirche Stockhausen Weg 50, 64297 Darmstadt

Leave a Reply

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው