የአድራሻ ለውጥ

ከእሁድ ሰኔ 21 2018 ዓ.ም (June 28, 2026) ጀምሮ ወደ አዲስ ቤተክርስቲያን የአድራሻ ለውጥ ስላደረግን በዳርምሽታት እና አካባቢው እኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ ወደ አዲሱ ቤተክርስቲያን መጥታችው ከበረከቱ እንደትሳተፉ በልኡል እግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለ። የአዲሱ ቤተክርስቲያን አድራሻ፡ St. Giorg Kirche Stockhausen Weg 50,…

በደብራችን በዳርምሽታት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል የኅዳር ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣት መዘምራን እንዲሁም ምዕመናን እና ምዕመናት በተገኙበት ኅዳር ፩፪ እና ፩፫ ፳፻፲፰ (November 21 2025) በድምቀት ይከበራል።• ዓርብ 22:00 ሰዓት ጀምሮ ሥርዓተ ማኅሌት•…

ከዕለተ ትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሣኤ ባሉት ዕለታት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የሚፈጸመው መንፈሳዊና ሐዋርያዊ አገልግሎት ልክ እንደ መጀመሪያው የትንሣኤ ሥርዓት ኾኖ ይከናወናል፡፡ ከትንሣኤ እሑድ ጀምሮ እስከ ሳምንቱ እሑድ ድረስ የሚገኙት ዕለታትም ‹ሰሙነ ፋሲካ› ወይም ‹ትንሣኤ› እየተባሉ ይጠራሉ፤ የየራሳቸው ምሥጢራዊ ስያሜም አላቸው፡፡…

በዚህ ትምህርት የአምስቱ አዕማደ ምስጢራት ዝርዝር ለምን ምስጢር እንደ ተባሉ ለምን አዕማድ(ምሰሶ) እንደ ተባሉ እንማራለን መልካም ንባብ ይሁንላችሁ። አምድ ማለት ምሰሶ ማለት ሲሆን ቤት እንዳይዘም ሚዛኑን እና ልኩን ጠብቆ እንዲቆም የሚያደርግ ነው። አዕማድ ስንልም ምሰሶዎች (ለብዙ )ማለት ነው ። ቤት በአምድ እንደሚጸና…