Kategorie Evangelisierung

አዕማደ ሚስጢር

በዚህ ትምህርት የአምስቱ አዕማደ ምስጢራት ዝርዝር ለምን ምስጢር እንደ ተባሉ ለምን አዕማድ(ምሰሶ) እንደ ተባሉ እንማራለን መልካም ንባብ ይሁንላችሁ። አምድ ማለት ምሰሶ ማለት ሲሆን ቤት እንዳይዘም ሚዛኑን እና ልኩን ጠብቆ እንዲቆም የሚያደርግ ነው። አዕማድ ስንልም ምሰሶዎች (ለብዙ )ማለት ነው ። ቤት በአምድ እንደሚጸና…

ቅዱሳን መላዕክት

መልአክ የሚለው የግእዝ ቃል ኹለት ትርጉሞች አሉት፡፡ አንደኛው አለቃ፣ ሹም ማለት ነው፡፡ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የምናገኛው ሰባቱ የቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች መላእክት ተብለው መጠራታቸውም ከዚኽ አንጻር ነው 2 እና 3/፡፡ ኹለተኛውና ከተነሣንበት ርእስ አንጻር ስናየው ደግሞ መልክእተኛ፣ የተሰደደ፣ የተላከ የሚል…